ሌሎች ሕጋዊ ቅሬታዎች

YouTube ሕጋዊ ቅሬታዎችን የሚመለከተው ቅሬታውን እያነሳ ያለው ፓርቲ ወይም ስልጣን ያለው ሕጋዊ ወኪላቸው እኛን ሲያነጋግሩ ነው።

የሆነ ሰው ግላዊ ወይም አደገኛ ይዘት ያላቸው ሁኔታዎችን ጨምሮ የእርስዎን የሚታወቅ መረጃ ከለጠፈ ወይም ያለ እርስዎ እውቅና ቪድዮ ከሰቀለ ሰቃዩ ይዘቱን እንዲያስወግዱ ይጠይቁ። ሰቃዩ ካልተስማሙ ወይም እሳቸውን ለማነጋገር ምቾት የማይሰማዎት ከሆነ በYouTube የግላዊነት መመሪያዎች ገጽ ላይ ባለው ሂደት በኩል ቅሬታ ያቅርቡ። የግል መረጃ የእርስዎን ምስል፣ ስም፣ የብሔራዊ መታወቂያ ቁጥር፣ የባንክ የሒሳብ ቁጥር፣ የዕውቂያ መረጃ ወይም ሌላ ተለይቶ የሚታወቅ መረጃን ሊያካትት ይችላል። በግላዊነት ጥሰት ምክንያት ስለሚከሰት የይዘት መወገድ መስፈርት የበለጠ ይወቁ።

ቅሬታዎ ስለ ግላዊነት ካልሆነ ከምናሌው ውስጥ የእርስዎን የሙግት አገር/ክልል ይምረጡ እና መመሪያዎችን ይከተሉ።

ይህን ቅጽ ይሙሉ።

ከላይ ባለው ምናሌ ውስጥ አገርዎን/ክልልዎን ማግኘት ካልቻሉ

YouTube.com የሚመራው በአሜሪካ ሕግ ነው። ስለዚህ እርስዎ የመብት ይገባኛል ጥያቄ ከጠየቁበት አገር/ክልል ሕጋዊ ቅሬታዎችን አንቀበልም። ይዘቱን በለጠፈው ግለሰብ ላይ በቀጥታ ሊኖርዎ የሚችለውን ማንኛውንም የይገባኛል ጥያቄ እንዲከታተሉ እንመክርዎታለን። ከሰቃዩ ጋር ለመገናኘት መሞከር ይችላሉ። ክስዎ ይዘቱን በለጠፈው ግለሰብ ላይ ውሳኔ ካስገኘ እና የፍርድ ቤት ትዕዛዙ ይዘቱን ከአገልግሎታችን እንድናስወግድ ከጠየቀን በዚሁ መሰረት ምላሽ እንሰጣለን።

ስለ YouTube መመሪያዎችደህንነት እና ሪፖርት ማድረግ የበለጠ ይወቁ።

የመመሪያ ጥሰቶች

ስለYouTube የመመሪያ ጥሰቶች ስጋት ካለዎት ጥሰቱን ሪፖርት ማድረግ ይችላሉ። እንዴት ተገቢ ያልሆኑ ቪድዮዎችን፣ ሰርጦችን እና ሌላ ይዘትን በYouTube ላይ ሪፖርት ማድረግ እንደሚችሉ ይወቁ።

ትንኮሳ

ከአንድ የማህበረሰብ አባል ጋር ያለው ግንኙነት ወደ ትንኮሳ ደረጃ ከፍ ብሏል የሚል ስጋት ካለዎት ግንኙነቱን ሪፖርት ማድረግ ይችላሉ። እንዴት ተገቢ ያልሆኑ ቪድዮዎችን፣ ሰርጦችን እና ሌላ ይዘትን በYouTube ላይ ሪፖርት ማድረግ እንደሚችሉ ይወቁ።

የቅጂ መብት

የቅጂ መብት ስጋት ካለዎት ወደ የእኛ የቅጂ መብት ማዕከል ይሂዱ።

የግላዊነት ቅሬታዎች

ቪድዮ ያለፈቃደኝነትዎ የእርስዎን የሚታወቅ መረጃ ከያዘ በYouTube የግላዊነት መመሪያዎች ገጽ ላይ ባለው ሂደት በኩል ቅሬታ ማቅረብ ይችላሉ። የግል መረጃ የእርስዎን ምስል፣ ስም፣ የብሔራዊ መታወቂያ ቁጥር፣ የባንክ የሒሳብ ቁጥር፣ የዕውቂያ መረጃ ወይም ሌላ ተለይቶ የሚታወቅ መረጃን ሊያካትት ይችላል።

በግላዊነት ጥሰት ምክንያት ስለሚከሰት የይዘት መወገድ መስፈርት የበለጠ ይወቁ።

የፍርድ ቤት ትዕዛዞች

www.youtube.com ላይ የተለጠፉ ይዘቶችን የሚያካትት የአሜሪካ የፍርድ ቤት ትእዛዝ ካለ የፍርድ ቤቱን ትዕዛዝ በዚህ አድራሻ በደብዳቤ መላክ ይችላሉ፦

YouTube, Inc., Attn Legal Support

901 Cherry Ave., Second Floor

San Bruno, CA 94066

ይሄ አጋዥ ነበር?

እንዴት ልናሻሽለው እንችላለን?
ፍለጋ
ፍለጋ አጽዳ
ፍለጋን ዝጋ
ዋናው ምናሌ
8773229789526880040
true
የእገዛ ማዕከልን ይፈልጉ
true
true
true
true
true
59
false
false