የቪዲዮዎን ጥራት ይቀይሩ

ምርጡን የዕይታ ተሞክሮ ለእርስዎ ለማቅረብ፣ YouTube በእርስዎ የዕይታ ሁኔታዎች ላይ በመመስረት የቪዲዮ ዥረትዎን ጥራት ይለዋውጣል። እነዚህ ሁኔታዎች ቪዲዮዎችን ሲመለከቱ የቪዲዮዎ ጥራት ሲለወጡ ሊያስተውሉ የሚችሉባቸው ምክንያቶች ናቸው።

የቪድዮ ጥራትን የሚወስኑ አንዳንድ ምክንያቶች እነሆ፦

  • የበይነመረብ ግንኙነትዎ ፍጥነት።
  • የቪድዮ አጫዋች/የማያ ገጽ መጠን፦ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ቪድዮዎች በአጠቃላይ በትልልቅ ማያ ገጾች ላይ በተሻለ ሁኔታ ይጫወታሉ።
  • መጀመሪያ የተሰቀለው ቪድዮ ጥራት፦ ቪድዮው በመደበኛ ጥራት የተቀዳ ከሆነ፣ በከፍተኛ ጥራት አይገኝም።
  • የእርስዎ አሳሽ፦ አንዳንድ አሳሾች አዳዲስ የቪድዮ ቅርጸቶችን ወይም የጥራት አማራጮችን አይደግፉም።
ማስታወሻ፦ በYouTube Premium፣ ቪድዮዎችን በ1080p Premium በApple ስልኮች እና ጡባዊዎች ላይ ማየት ይችላሉ። የYouTube Premium አባል ይሁኑ ወይም ስለYouTube Premium ጥቅማጥቅሞች የበለጠ ይወቁ

የቪድዮ ጥራት ይለውጡ

በኮምፒዩተር፣ በቲቪ ወይም በሞባይል መሣሪያ ላይ የሚመለከቱትን ማንኛውንም የቪዲዮ ጥራት በራስዎ መለወጥ ይችላሉ።

እየተመለከቱት ያለውን ቪድዮ ጥራት እንዴት መቀየር እንደሚቻል

የቅርብ ጊዜ ዜና፣ ዝማኔዎች እና ጠቃሚ ምክሮችን ለማግኘት ለYouTube ተመልካቾች ሰርጥ ደንበኝነት ይመዝገቡ።

በቲቪዎ ላይ የቪድዮ ጥራትን ይቀይሩ፦

  1. በቪድዮ አጫዋቹ ውስጥ፣ ቅንብሮች ን ይምረጡ።
  2. ጥራት ይምረጡ።
  3. የሚፈልጉትን የቪድዮ ጥራት ይምረጡ።
ማስታወሻ፦ አንዳንድ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ቅርጸቶች (ለምሳሌ፣ 1080ፒ፣ 4ኪ) የቅርብ ጊዜውን የቪድዮ እመቃ ቴክኖሎጂ (VP9) ላይደግፉ ስለሚችሉ ለሁሉም መሣሪያዎች ላይገኙ ይችላሉ።

በኮምፒውተርዎ ላይ እየተመለከቱ ሳለ የቪድዮ ጥራት ለመቀየር፦

  1. በቪድዮ አጫዋቹ ውስጥ፣ ቅንብሮችን  ይምረጡ።
  2. ጥራትን ጠቅ ያድርጉ።
  3. የሚፈልጉትን የቪድዮ ጥራት ይምራጡ።

ይሄ አጋዥ ነበር?

እንዴት ልናሻሽለው እንችላለን?
ፍለጋ
ፍለጋ አጽዳ
ፍለጋን ዝጋ
ዋናው ምናሌ
2191122498940452247
true
የእገዛ ማዕከልን ይፈልጉ
true
true
true
true
true
59
false
false