የመመሪያ ሽፋን

መመሪያዎቻችን የእርስዎ መተግበሪያ የሚያሳየው ወይም የሚገናኝበት ማንኛውም ይዘት የሚመለከተው ነው፣ ለተጠቃሚዎች የሚያሳየው ማንኛቸውም ማስታወቂያዎችን እና የሚያስተናግደው ወይም የሚገናኝበት ማንኛውም በተጠቃሚ የመነጨ ይዘትም ጨምሮ። በተጨማሪም፣ የእርስዎ የገንቢ ስም እና የተዘረዘረው የእርስዎ ገንቢ ድር ጣቢያ ማረፊያ ገጽ ጨምሮ በGoogle Play ላይ በይፋ በሚታየው የገንቢ መለያዎ ውስጥ ያለ ማንኛውም ይዘት ይመለከተዋል።

ተጠቃሚዎች ሌሎች መተግበሪያዎችን ወደ የእነሱ መሣሪያዎች እንዲጭኑ የሚያስችሉ መተግበሪያዎችን አንፈቅድም። በሦስተኛ ወገን የሚቀርቡ ባህሪያትን እና ተሞክሮዎችን ጨምሮ የሌሎች መተግበሪያዎች፣ ጨዋታዎች ወይም ሶፍትዌር ሳይጫኑ መዳረሻን የሚሰጡ መተግበሪያዎች እነሱ የሚያቀርቡት የይዘት መዳረሻ ለሁሉም የGoogle Play መመሪያዎች ተገዢ መሆናቸውን ማረጋገጥ አለባቸው፣ እንዲሁም ለተጨማሪ የመመሪያ ግምገማ ሊዳረጉ ይችላሉ።

በእነዚህ መመሪያዎች ውስጥ የተገለጹ ቃላት በ የገንቢ ስርጭት ስምምነት (ዲዲኤ) ውስጥ ካሉት ጋር ተመሳሳይ ፍቺ ነው ያላቸው። እነዚህ መመሪያዎችን እና ዲዲኤውን ከማክበርም ባሻገር የመተግበሪያዎ ይዘት በየይዘት ደረጃ አሰጣጥ መመሪያዎቻችን መሠረት ነው ደረጃ ሊሰጠው የሚገባው።

በGoogle Play ሥነ-ምህዳር ላይ የተጠቃሚዎችን እምነት የሚያቃልል መተግበሪያዎችን ወይም የመተግበሪያ ይዘትን አንፈቅድም። መተግበሪያዎችን Google Play ዉስጥ ማካተት ወይም ማስወገድን ለመገምገም፣ የጎጂ ባህሪ ወይም ከፍተኛ የመጎዳት እድልን ጨምሮ ሆኖም ግን በዚህ ብቻ ሳይገደብበርካታ ጉዳዮችን እናስባለን። እንደ መተግበሪያ እና ገንቢ-ተኮር ቅሬታዎች፣ የዜና ዘገባዎች፣ ከዚህ ቀደም የነበረ የጥሰት ታሪክ፣ የተጠቃሚ ግብረመልስ እና ታዋቂ ምርቶችን፣ ገጸ ባሕሪያት እና ሌሎች እሴቶች ያሉ ንጥሎችን ጨምሮ የጥቃት መደረስ መቻል አደጋን ለይተን እናውቃለን።

Google Play ጥቃት መከላከያ እንዴት እንደሚሰራ

Google Play ጥቃት መከላከያ መተግበሪያዎችን ስጭኑ ይፈትሻል። እንዲሁም በየጊዜው መሳሪያዎን ይቃኛል። ጎጂ ሊሆኑ የሚችሉ መተግበሪያችን ካገኘ ሊያደርገው ይችላል፦

  • ማሳወቂያ ለእርስዎ ይልካል። መተግበሪያውን ለማስወገድ ማሳወቂያውን መታ ያድርጉ፣ ከዚያ አራግፍ መታ ያድርጉ።
  • እስኪያራግፉ ድረስ መተግበሪያውን ያሰናክሉ።
  • መተግበሪያውን በራስ-ሰር ያስወግዱት። አብዛኛዉን ጊዜ ጎጂ መተግበሪያ ከተገኘ መተግበሪያው ተወግዷል የሚል ማሳወቂያ ይደርስዎታል።

ተንኮል አዘል ዌር ጥበቃ እንዴት እንደሚሰራ

ከተንኮል-አዘል የሦስተኛ ወገን ሶፍትዌር፣ ከዩ አር ኤልዎች እና ሌሎች የደህንነት ጉዳዮች እርስዎን ለመጠበቅ Google ስለ መረጃን ሊቀበል ይችላል፦

  • የመሣሪያዎ አውታረ መረብ ግንኙነቶች 
  • ጎጂ ሊሆኑ የሚችሉ ዩ አር ኤል.ዎች 
  • ሥርዓተ ክወና እና በመሣሪያዎ ላይ በGoogle Play ወይም በሌሎች ምንጮች በኩል የተጫኑ መተግበሪያዎች።

ደህንነቱ ያልተጠበቀ ሊሆን ስለሚችል መተግበሪያ ወይም ዩ.አር.ኤል. ከGoogle ማስጠንቀቂያ ሊያገኙ ይችላሉ። መሣሪያዎችን፣ ውሂቦችን ወይም ተጠቃሚዎችን የሚጎዳ እንደሆነ የሚታወቅ ከሆነ መተግበሪያው ወይም ዩ አር ኤል በGoogle ከመጫን ሊወገድ ወይም ሊታገድ ይችላል።

በመሣሪያ ቅንብሮችዎ ውስጥ ከእነዚህ ጥበቃዎች መካከል የተወሰኑትን ለማሰናከል መምረጥ ይችላሉ። ገር ግን Google በGoogle Play በኩል ስለተጫኑት መተግበሪያዎች መረጃን መቀበሉን ሊቀጥል ይችላል፤ እንዲሁም ከሌሎች ምንጮች በመሣሪያዎ ላይ የተጫኑ መተግበሪያዎች ለGoogle መረጃ ሳይልኩ ለደህንነት ጉዳዮች መታየታቸውን ሊቀጥሉ ይችላሉ።

የግላዊነት ማንቂያዎች እንዴት እንደሚሠሩ

አንድ መተግበሪያ ከGoogle Play መደብር ከተወገደ Google Play ጥቃት መከላከያ ያስጠነቅቀዎታል ምክንያቱም መተግበሪያው የእርስዎን የግል መረጃ ሊደርስበት ስለሚችል መተግበሪያውን ለማራገፍ አማራጭ ይኖርዎታል። 

ይሄ አጋዥ ነበር?

እንዴት ልናሻሽለው እንችላለን?

ተጨማሪ እገዛ ያስፈልግሃል?

እነዚህን ቀጣይ እርምጃዎች ይሞክሩ፦

ፍለጋ
ፍለጋ አጽዳ
ፍለጋን ዝጋ
ዋናው ምናሌ
6326180158790206331
true
የእገዛ ማዕከልን ይፈልጉ
true
true
true
true
true
92637
false
false