የአሁኑን የእይታ ክፍለ-ጊዜዎን ሳያቋርጡ ቀጣይ ለመመልከት ቪድዮዎችን ለማዋቀር የማሰለፍ ባህሪያትን ይጠቀሙ። ቪድዮዎችን በዴስክቶፕ/ድር ላይ እንዴት ማሰለፍ እንዳለብዎ ይወቁ ወይም ይህን ባህሪ በሞባይል እና ጡባዊ መሣሪያዎችዎ ላይ ለመጠቀም YouTube Premiumን ይቀላቀሉ።
በኮምፒውተርዎ ላይ ቪዲዮዎችን ወደ ሰልፍዎ እንዴት እንደሚያክሉ
የቅርብ ጊዜ ዜና፣ ዝማኔዎች እና ጠቃሚ ምክሮችን ለማግኘት ለYouTube ተመልካቾች ሰርጥ ደንበኝነት ይመዝገቡ።
በኮምውተርዎ ላይ ቪድዮዎችን ወደ ሰልፍዎ ለማከል ከሚከተሉት ውስጥ አንዱን ማድረግ ይችላሉ፦
- ወደ ሰልፍዎ ለማከል የሚፈልጉትን ቪድዮ ማግኘት።
- ከርዕሱ ቀጥሎ ያለውን ተጨማሪ ን ጠቅ ያድርጉ።
- ወደ ሰልፍ አክልን ይምረጡ።
ወይም የሚከተሉትን ማድረግ ይችላሉ፦
- ወደ ሰልፍዎ ለማከል የሚፈልጉትን ቪድዮ ማግኘት።
- በቪድዮው ላይ ማንዣበብ።
- ወደ ሰልፍ አክል ን ይምረጡ።
ማስታወሻ፦ አሳሽዎን ከዘጉ በኋላ ሰልፍዎ አይቀመጥም። በኋላ መመልከትን ለመቀጠል ከፈለጉ ቪድዮዎችን ወደ የእርስዎ በኋላ ይመልከቱ አጫዋች ዝርዝር እንዲያስቀምጡ እንመክርዎታለን።