ከማስታወቂያ-ነፃ ሙዚቃ ለማግኘት ወደ YouTube Music Premium መለያዎ እና ሁለቱንም ከማስታወቂያ-ነፃ ሙዚቃ እና ቪድዮዎች ለመሞከር ወደ YouTube Premium መለያዎ ይግቡ። አሁንም ድረስ ማስታወቂያዎችን የሚያዩ ከሆነ እባክዎ ከታች ያሉትን የመላ ፍለጋ እርምጃዎች ይከተሉ።
የYouTube Music Premium እና YouTube Premium አባላት አሁንም የምርት ስሞች ወይም ማስተዋወቂያዎች በፖድካስቶች ውስጥ በፈጣሪው ተካትተው ሊመለከቱ ይችላሉ። በፈጣሪው ከታከለ ወይም ከበራ በይዘቱ ውስጥ እና አካባቢ ላይ የማስተዋወቂያ አገናኞች፣ መደርደሪያዎች እና ሌሎች ባህሪያትንም ሊያገኙ ይችላሉ። እንዲሁም ማስታወቂያዎች ወይም ማስተዋወቂያዎች Primetime ሰርጦች ላይ ወይም እንደ የስፖርት ክስተቶች ባሉ YouTube ላይ በዥረት የሚለቀቁ የቀጥታ ሥርጭት ክስተቶች ወቅት ሊታዩ ይችላሉ።
የተለመዱ የመላ ፍለጋ ደረጃዎች
ማንነትን የማያሳውቅ መስኮትን እየተጠቀሙ መሆንዎን ይፈትሹ
በአካባቢዎ ውስጥ የYouTube Premium ተገኝነትን ያረጋግጡ
YouTube Premium እንዳለዎት ይፈትሹ
የእርስዎ YouTube Premium አባልነት ገቢር መሆን አለበት። በመለያዎ ላይ ይህን ማረጋገጥ ይችላሉ።
YouTube Premiumን ካላገኙ፦
- በትክክለኛው መለያ መግባትዎን ያረጋግጡ።
- እርስዎ ያለዎት YouTube Music Premium ሳይሆን YouTube Premium እንደሆነ ያረጋግጡ።
አባልነትዎ ጊዜው እንዳላለፈበት ያረጋግጡ
የእርስዎ YouTube Premium አባልነት ጊዜው ያለፈበት አለመሆኑን ያረጋግጡ። በyoutube.com/paid_memberships ላይ ደግመው መፈተሽ ይችላሉ።
የYouTube Premium አባልነትዎ ካበቃ እርስዎ ላወረዷቸው ቪድዮዎች መዳረሻ አይኖርዎትም። ለውርዶችዎ መዳረሻን ዳግም ለማግኘት ለPremium አባልነት ይመዝገቡ
ወደ YouTube Premium ዳግም በመለያ ለመግባት ይሞክሩ
ከእርስዎ YouTube Premium አባልነት ጋር ወደተጎዳኘው መለያ እንደገቡ ያረጋግጡ።
- ከYouTube Premium ጋር ከተጎዳኘው መለያ ዘግተው ለመውጣት እና መልሰው ለመግባት ይሞክሩ።
- በYouTube ውስጥ የYouTube Premium አርማ (ከYouTube አርማ ይልቅ) ማየትዎን ያረጋግጡ።
- የYouTube ቪድዮ በሌላ መተግበሪያ ውስጥ እየተመለከቱ ከሆነ ማስታወቂያዎችን ሊያዩ ይችላሉ። አንዳንድ መተግበሪያዎች የYouTube ቪድዮዎችን በYouTube መተግበሪያው ምትክ በቀላል ሚዛን አሳሽ ውስጥ ያሳያሉ። ማስታወቂያዎችን ላለማየት በቀላል ሚዛን አሳሽ ውስጥ ከYouTube Premium አባልነትዎ ጋር ወደተጎዳኘው መለያ ይግቡ።
- በYouTube Premium አባልነትዎ አማካኝነት ከእርስዎ ቲቪ ጋር ወደተጎዳኘው መለያ መግባትዎን ያረጋግጡ።
- ወደ ቲቪ cast እያደረጉ ከሆነ በሁለቱም በቲቪ እና በሚጠቀሙበት ኮምፒውተር ወይም መሣሪያ ላይ መግባትዎን ያረጋግጡ።
- Google Homeን እየተጠቀሙ ከሆነ በGoogle Home መተግበሪያው ውስጥ ወደ ትክክለኛው መለያ መግባትዎን ያረጋግጡ።
YouTube ኪዎችን አግደው ከሆነ ይፈትሹ
If you're watching a YouTube video embedded on a website, make sure you're not blocking YouTube cookies.
To unblock YouTube cookies:
- On a computer, open Google Chrome.
- At the top right, select Menu
> Settings.
- Under the "Privacy and security" section, select Site Settings.
- Under "Permissions", select Cookies and site data.
- Under "Sites that can always use cookies", click Add.
- Create an exception for "[*.]youtube.com."
- To the right, select Close.
Learn more about managing cookies in Chrome or in other browsers, like Safari, Firefox, and Opera.
ሌሎች የመላ መፈለጊያ እርምጃዎችን ይሞክሩ
የመረጃ ካርዶችን እያዩ እንደሆነ ይፈትሹ
አንዳንድ ጊዜ ማስታወቂያ ሊመስል የሚችል የመረጃ ካርድ ሊመለከቱ ይችላሉ። የYouTube ፈጣሪዎች እነዚህን ካርዶች በቪድዮዎቻቸው ውስጥ ሊያካትቷቸው ይችላሉ፣ ነገር ግን ማስታወቂያዎች አይደሉም—በYouTube ላይ ስለ ካርዶች የበለጠ ይወቁ።
የYouTube Premium አባልነት ካለዎት አሁንም የመረጃ ካርዶችን ሊመለከቱ ይችላሉ።
To turn off cards from a computer,
- Click on your profile photo
in the top right corner.
- Select Settings > Playback and performance.
- Uncheck the box next to Info cards to disable in-video info cards.
ከድጋፍ ጋር ይገናኙ እና የምርት ግብረመልስ ያስገቡ
- The type of ad you saw (video ad before your video started, banner/text ad at the bottom of the video, video ad in the middle of a video, ad on homepage or browser page).
- Where you saw the ad (youtube.com, YouTube mobile app, or a TV or game console).
- Include a link to the video.
- Let us know approximately when you saw the ad.
- You can also submit feedback about your issue. You won't get a response, but your feedback will be shared with YouTube.
- To send feedback, select your profile photo > Feedback
in YouTube.
- Make sure to check the box for "System logs." This helps us better understand your issue.