ማህበረሰብዎን ይጀምሩ

ማህበረሰቦች ከሰርጥዎ ላይ በመሆን እርስዎ እና ታዳሚዎ እርስ በእርስ መገናኘት የሚችሉባቸው ልዩ ቦታ ናቸው። በማህበረሰብዎ ውስጥ የደንበኝነት ተመዝጋቢዎችዎ ስለ ቪድዮዎችዎ ውይይቶችን መጀመር፣ ሥዕሎችን ማጋራት፣ የሕዝብ አስተያየቶች መጀመር እና ስለ ቪድዮዎችዎ የበለጠ ተሳትፎ የሚፈጥሩ ሌሎች እንቅስቃሴዎችን ማድረግ ይችላሉ። ሰርጥዎ ላይ ማህበረሰብ እንዲገኝ እንደሚፈልጉ ወይም እንደማይፈልጉ መምረጥ ይችላሉ።

ማህበረሰቦች YouTube ላይ

በሚከተሉት ሁኔታዎች የራስዎን ማኅበረሰብ መጀመር ይችላሉ፦

እንዴት ማህበረሰብዎን ማወያየት እንደሚችሉ እና ለልጥፎች የሰርጥ መመሪያዎችን የማቀናበር አማራጭን በተመለከተ የበለጠ ይወቁ።

ማህበረሰብዎን ያብሩ

  1. ወደ YouTube በመለያ ይግቡ።
  2. ወደ የሰርጥ ገፅዎ ይሂዱ እና ከዚያ ልጥፎች ትር ላይ ጠቅ ያድርጉ።
  3. የእኔን ማህበረሰብ አብራ ላይ ጠቅ ያድርጉ።

እንዲሁም የእርስዎን ማህበረሰብ በYouTube ስቱዲዮ ውስጥ በእርስዎ የይዘት መቆጣጠሪያዎች ቅንብሮች በኩል ወይም ከላይ የተመልካች ልጥፎች እና ከዚያም አብራ የሚለውን በመምረጥ በማህበረሰብ ትርዎ ውስጥ ማብራት ይችላሉ።

የእንኳን ደህና መጡ ልጥፍ ይጻፉ

አንዴ ማህበረሰብዎን ካበሩ በኋላ ለደንበኝነት ተመዝጋቢዎችዎ የእንኳን ደህና መጡ ልጥፍ መጻፍ ይችላሉ።

  1. በኮምፒውተርዎ ላይ ወደ የሰርጥ ገፅዎ ይሂዱ።
  2. ማህበረሰብን ይጎብኙ ላይ ጠቅ ያድርጉ።
  3. ከላይ ባለው ሳጥን ውስጥ፦
    • የእንኳን ደህና መጡ ልጥፍዎን ይጻፉ፣ ምስሎችን ያክሉ ወይም የሕዝብ አስተያየት ይፍጠሩ።
  4. ለጥፍ ላይ ጠቅ ያድርጉ።

ለልጥፎች ምላሽ ይስጡ

አንዴ ተመልካች በማህበረሰብዎ ላይ ከለጠፉ በኋላ ምላሽ መስጠት ይችላሉ።

  1. በኮምፒውተርዎ ላይ ወደ የሰርጥ ገፅዎ ይሂዱ።
  2. ማህበረሰብን ይጎብኙ ላይ ጠቅ ያድርጉ።
  3. መልስ መስጠት ወደሚፈልጉት ልጥፍ ይሂዱ እና ከዚያ አስተያየቶች ላይ ጠቅ ያድርጉ። የልጥፍ አስተያየቶች ገጽን ይመለከታሉ።
  4. ምላሽዎን ይተይቡ።
  5. ለጥፍ ላይ ጠቅ ያድርጉ።

ይሄ አጋዥ ነበር?

እንዴት ልናሻሽለው እንችላለን?

ተጨማሪ እገዛ ያስፈልግሃል?

እነዚህን ቀጣይ እርምጃዎች ይሞክሩ፦

ፍለጋ
ፍለጋ አጽዳ
ፍለጋን ዝጋ
Google መተግበሪያዎች
ዋናው ምናሌ
16972890620350868351
true
የእገዛ ማዕከልን ይፈልጉ
false
true
true
true
true
true
59
false
false
false
false