ከጁን 2022 ጀምሮ Google Play ስለመተግበሪያቸው ጥያቄዎችን ለመጠየቅ በPlay Console ውስጥ ባቀረቡት ስልክ ቁጥር በኩል የተመረጡ ገንቢዎችን ማነጋገር ይጀምራል።
ስለዚህ ለውጥ
ይህ ለውጥ የGoogle Play ተጠቃሚዎችን ደህንነት ለማረጋገጥ ያለመ ነው። ስልክ ከተደወለልዎት ማወቅ ያለብዎት ነገር እነሆ፦
- ለእርስዎ ስልክ ከመደወሉ በፊት ከGoogle Play ጥሪ አንደሚቀበሉ ለማሳወቅ ኢሜይል ይደርስዎታል።
- ይህን ኢሜይል ሲቀበሉ በመጠባበቅ ላይ ያለ የመተግበሪያ ዝማኔ ካለዎት ግምገማው የስልክ ጥሪው እስከሚያልቅ ድረስ ሊዘገይ ይችላል።
- የክትትል ጥሪዎች አስፈላጊ ሊሆኑ ይችላሉ