Android ላይ መለያ ያክሉ ወይም ያስወግዱ

የGoogle መለያ ሲያክሉ ከዚያ መለያ ጋር የተጎዳኘው እንደ ኢሜይልዎ እና ዕውቂያዎችዎ ያሉ መረጃዎች በራስ-ሰር ወደ መሣሪያዎ ይታከላሉ። መለያን ሲያስወግዱ እንዲሁም ከዚያ መለያ ጋር የተጎዳኘውን ሁሉንም ነገር ከስልክዎ ላይ ይሰርዛሉ። ይህ ኢሜይል፣ ዕውቂያዎች እና ቅንብሮችን ያካትታል።

Important: Some of these steps only work on Android 14 and up. Learn how to update your Android version.

Add a Google or other account to your phone

Tip: If you'd like to lend your device to a friend, you can learn how to create a separate user or temporary guest, instead of adding an account.

Remove a Google or other account from your device

  1. የመሣሪያዎን ቅንብሮች መተግበሪያ ይክፈቱ።
  2. የይለፍ ቃሎች እና መለያዎች ላይ መታ ያድርጉ።
    • «የይለፍ ቃል እና መለያዎች» የማይገኝ ከሆነ በመሣሪያዎ መሠረት ከሚከተሉት በማንኛውም ላይ መታ ያድርጉ፦
      • ተጠቃሚዎች እና መለያዎች
      • የይለፍ ቃሎች፣ የይለፍ ቁልፎች እና ራስ-ሙላ
      • የይለፍ ቃሎች፣ የይለፍ ቁልፎች እና መለያዎች
      • መለያዎችን ያስተዳድሩ

  3. «መለያዎች» ስር ማስወገድ በሚፈልጉት መለያ እና በመቀጠል መለያን አስወግድ ላይ መታ ያድርጉ።
  4. ለማረጋገጥ መለያን አስወገድ እና በመቀጠል ሰርዝ ላይ መታ ያድርጉ።
  5. ይህ በመሣሪያው ላይ ያለው ብቸኛ Google መለያ ከሆነ ለደህንነት የመሣሪያዎን ሥርዓተ ጥለት፣ ፒን ወይም የይለፍ ቃል ማስገባት ይኖርብዎታል።

ተዛማጅ ግብዓቶች

ይሄ አጋዥ ነበር?

እንዴት ልናሻሽለው እንችላለን?

ተጨማሪ እገዛ ያስፈልግሃል?

እነዚህን ቀጣይ እርምጃዎች ይሞክሩ፦

true
ፍለጋ
ፍለጋ አጽዳ
ፍለጋን ዝጋ
ዋናው ምናሌ
4383248114864971707
true
የእገዛ ማዕከልን ይፈልጉ
false
true
true
true
false
false
false
false
false